ዋሺንግተን ዲሲ —
በአቶ ዳውድ ኢብሳ የሚመራው የኦሮሞ ነፃ አውጭ ግንባር /ኦነግ/ በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት ወደ አዲስ አበባ ልዑካን እንደሚያሰማራና፣ ጽሕፈት ቤት ከፍቶ በሰላማዊ መንገድ የፖለቲካ እንቅስቃሴ እንደሚያደርግ አስታወቀ።
የኢትዮጵያ መንግሥት በአቶ ዳውድ ኢብሳ ከሚመራው የኦሮሞ ነፃ አውጭ ግንባር ጋር በአስመራ የደረሰውን ሥምምነት ዝርዝር ሔኖክ ሰማእግዜር በተከታዩ ዘገባ ያብራራል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ