No media source currently available
በአቶ ዳውድ ኢብሳ የሚመራው የኦሮሞ ነፃ አውጭ ግንባር /ኦነግ/ በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት ወደ አዲስ አበባ ልዑካን እንደሚያሰማራና፣ ጽሕፈት ቤት ከፍቶ በሰላማዊ መንገድ የፖለቲካ እንቅስቃሴ እንደሚያደርግ አስታወቀ።