በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሙጊ የሥድስት ሰዎች ህይወት አልፏል፣ መንግሥትና ሸምቅ ተዋጊዎች ይወነጃጀላሉ


ኦነግ ሸኔ የኦሮሞ ነፃነት ሸማቂዎች ባለፈው ሰኞ ሙጊ ውስጥ የእጅ ቦንብ ወርውረው ሥድስት ሰዎች ገደሉ ሲሉ የቄለም ወለጋ ኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ተናገሩ፡፡

ኦነግ ሸኔ ሸማቂዎች የምዕራብ ዞን ቃል አቀባይ በበኩሉ ከመንግሥት ሰራዊት ጋር ባደረግነው ውግያ ሽንፈት ስለደረሰባቸው ነው ወደ ከተማ ተመልሰው ሰላማዊ ሰዎችን የገደሉ ሲሉ አስተባብለዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

በሙጊ የሥድስት ሰዎች ህይወት አልፏል፣ መንግሥትና ሸምቅ ተዋጊዎች ይወነጃጀላሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:14 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG