በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኦነግ አቀባበል


ለኦሮሞ ነፃነት ግንባር /ኦነግ/ የቀድሞ ታጣቂዎች አቀባበል ለማድረግ የተቋቋመው ኮሚቴ በምዕራብ ወለጋ ዞን መነ ሲቡ ወረዳ እየተቀበለ ማስተናገድ መጀመሩን አስታወቀ፡፡

ለቀድሞዎቹ ታጣቂዎች አቀባበል ከተደረገ በኋላ አጠቃላይ ሰላም ማስፈን ላይ እንደሚሠራ ኮሚቴው ገልጿል።

ኮሚቴው የኦነግ ምዕራብ ዞን አዛዥን ለማግኘት ጥረት እያደረገ መሆኑን አመልክቷል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የኦነግ አቀባበል
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:57 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG