በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በእስር ላይ የሚገኙ የኦነግ አመራር አባላት የጤና ሁኔታ


በእስር ላይ የሚገኙት የኦነግ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል አቶ ሚካኤል ቦረንና የኦነግ አመራር አባል የሆኑት አቶ ኬነሳ አያና በእስር ቤት ውስጥ ታመው ህክምና አላገኙም ሲሉ ጠበቃቸው አቶ ቱሊ ባይሳ አቤቱታ አሰምተዋል።

የኦሮምያ ክልል መንግሥት ቃል አቀባይ አቶ ጌታቸው ባልቻ ማንኛውም ሰው ቢታመም የመታከም መብት አለው። በእሥር ላይ የሚገኙ ግለሰቦች ጭምር መታከም እንደሚችሉ ገልፀው ስለመታመማቸው ግን መረጃ እንደሌላቸው ተናግረዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በእስር ላይ የሚገኙ የኦነግ አመራር አባላት የጤና ሁኔታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:47 0:00


XS
SM
MD
LG