አዲስ አበባ —
ሕዝብ በሰላማዊ ሰልፍ ወጥቶ ያቀረባቸው ጥያቄዎች በቂ ምላሽ እንዲያገኙ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግሬስ ጠየቀ፡፡
በኦሮሚያ በሶማሌ ክልሎች ውስጥ የተፈጠረው ግጭት መንግሥት የሕዝብን ጥያቄዎች ላመመለስ የተጠቀመበት ስልት ነው ሲልም ከሰሰ፡፡
በአንዳንድ የኦሮሚያ አካባቢዎች ሰላማዊውን የሕዝብ ትግል ሌላ መልክ ለመስጠት የሞከሩ ኃይሎች እንዳሉም ፓርቲው ይናገራል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ