በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በዋሽንግተን የዓለም መሪዎች የተሳተፉበት ሁለተኛውና የመጨረሻው ቀን የኑክሌር ጥበቃ ጉባዔ አብቅቷል

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማ ዛሬ በዋሺንግተን የዓለም መሪዎች በተሳተፉበት በሁለተኛውና የመጨረሻው የኑክሌር ጥበቃ ጉባዔ ማብቂያ ላይ ንግግር እያደረጉ /ፎቶ ሮይተርስ/  
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማ ዛሬ በዋሺንግተን የዓለም መሪዎች በተሳተፉበት በሁለተኛውና የመጨረሻው የኑክሌር ጥበቃ ጉባዔ ማብቂያ ላይ ንግግር እያደረጉ /ፎቶ ሮይተርስ/  

ፕሬዘዳንት ኦባማ ትላንት ማታ ከ 50 በላይ ለሚሆኑት የጉባዔው ተሳታፊዎች መሪዎች ክብር የእራት ግብዣ አስተናግደዋል።

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማ ዛሬ በዋሽንግተን የዓለም መሪዎች በተሳተፉበት በሁለተኛውና የመጨረሻው ቀን የኑክሌር ጥበቃ ጉባዔ ማብቂያ ላይ ንግግር አድርገዋል። የአለም ኑክሌር ጥበቃን ለማሻሻልም ዓለም ብዙ ስራ እንደሚጠበቅባት ጉባዔው ላይ ለመሳተፍ ለተሰበሰቡት የዓለም አቀፍ መሪዎች ጥሪ አቅርበዋል።

ፕሬዘዳንት ኦባማ ትላንት ማታ ከ 50 በላይ ለሚሆኑት የጉባዔው ተሳታፊዎች መሪዎች ክብር የእራት ግብዣ አስተናግደዋል። ማይክል ብራውን አጭር ዘገባ አለው። ሰሎሞን ክፍሌ አቅርቦታል። ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።

በዋሽንግተን የዓለም መሪዎች የተሳተፉበት ሁለተኛውና የመጨረሻው ቀን የኑክሌር ጥበቃ ጉባዔ አብቅቷል
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:46 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ
VOA60 World PM - Obama Touts Iran Deal at Nuclear Security Summit
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:00 0:00

XS
SM
MD
LG