No media source currently available
“ለሕዝቦቻቸው ተገቢ ብሶቶች መፍትሔ የማይሰጡ አገሮች፣ በሽብርተኛነት ላይ የሚያደርጉትን ጦርነት ማሸነፍ አይችሉም፤” ሲሉ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ ተናገሩ።