በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአየር ንብረት ለውጥ እና የጤና ጫናው


የአየር ንብረት ለውጥ እና የጤና ጫናው
please wait

No media source currently available

0:00 0:14:05 0:00

ከዩናይትድ ስቴትስ ፍሎሪዳ እስከ ቻይና እና ደቡብ ሱዳን ድረስ የአየር ንብረት ለውጥ በሰው ልጆች ላይ እጅግ አስከፊ የሆነ የአካል፣ የጤና እና የአእምሮ ጉዳት አስከትሏል።  በተለይም በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ለውሃ እና አየር ወለድ በሽታዎች ማጋለጡን ጨምሮ ሰዎች ለምግብነት በሚያመርቷቸው አትክልቶች ላይም ጉዳት በማድረስ የጤና እክል ፈጥሯል።  /ይህን እና ሌሎች ዘገባዎች የተካተቱበትን የኑሮ በጤነንት መሰናዶ ይከታተሉ/

XS
SM
MD
LG