በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጉንፋን፣ ወባ ወይስ ኮሮና?


ጉንፋን፣ ወባ ወይስ ኮሮና?
please wait

No media source currently available

0:00 0:15:00 0:00

ትኩሳት፣ እራስ ምታት፣ ድካም ለብዙ በሽታዎች በምልክትነት ይነሳሉ፡እነዚህ ምልክቶች የሰሞኑ ዋና በሽታዎች በሆኑት የኮቪድ 19፣ የወባ እና የጉንፋን በሽታ ምልክቶች ናቸው፡፡ በተለይም የወባ በሽታ ስርጭት በብዛት በሚስተዋልባቸው ከተሞች ኮቪድ 19 ከወባ በቀላሉ ለመለየት ችግር እንዳለ ባለሞያዎች ይናገራሉ፡፡

XS
SM
MD
LG