አብዛኛውን ጊዜ በሕገወጥ ወይም በኮንትሮባንድ የሚገቡ መድሃኒቶች የጥራት ደረጃቸው ያልተረጋገጠ ሲሆን አንዳንዴም ተመሳስለው የተሰሩ እና የሃሰት ምርቶችም ሊሆኑ ይችላሉ፡፡
ይህም ገንዘባችንን እንድናባክን ብቻ ሳይሆን በጤናችንም ላይ እክል እንዲፈጠር ያደርጋል፡፡ በአይቮሪኮስት ሃሰተኛ መድሃኒቶችን የሚለይ መተግበሪያ ተሰርቷል፡፡ የጤና ባለሞያውም ማወቅ ስላለብን ነግሮች ነግረውናል፡፡