በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሰሜን ኮሪያ ጦር መሣሪያ ግዥና የመከላከያ ስምምነት ከሰባት አፍሪካ ሀገሮች ሽርክና አገኘች


ሰሜን ኮሪያ ምንም እንኳ ዓለምቀፍ ማዕቀብ ቢጣልባትና እንድትገለል ቢደረግም፣ የጦር መሣሪያ ለመግዛትና የጋራ መከላከያ ስምምነት ለመፈራረም፣ ፍላጎት ያላቸው በርካታ የአፍሪካ ሀገሮችን ሽርክና ማግኘት ችላለች ይላል፤ ምርመራውን ያካሄደው የተባበሩት መንግሥታት ባለሞያዎች ቡድን።

ሰሜን ኮሪያ ምንም እንኳ ዓለምቀፍ ማዕቀብ ቢጣልባትና እንድትገለል ቢደረግም፣ የጦር መሣሪያ ለመግዛትና የጋራ መከላከያ ስምምነት ለመፈራረም፣ ፍላጎት ያላቸው በርካታ የአፍሪካ ሀገሮችን ሽርክና ማግኘት ችላለች ይላል፤ ምርመራውን ያካሄደው የተባበሩት መንግሥታት ባለሞያዎች ቡድን። ምርመራውን ያካሄደው የተባበሩት መንግሥታት ባለሞያዎች ቡድን።

የዓለሙ ድርጅት ባለፈው ወር ይፋ ያደረገው ሪፖርት ሰሜን ኮሪያ የተጣለባትን ማዕቀብ ለማምለጥ በርካታ የተለያዩ ዘዴዎችን እንደምትጠቀምና በትንሹ ሰባት ከሚሆኑ የአፍሪካ ሀገሮች ጋር ወታደሮችን ለማሰልጠን፣ ተቋማትን ለመገንባትና የተለያዩ የጦር መሣሪያዎችና ተሽከርካሪዎችን ለመሸጥ ስምምነቶችን እንደቋጨች አስታውቋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

ሰሜን ኮሪያ ጦር መሣሪያ ግዥና የመከላከያ ስምምነት ከሰባት አፍሪካ ሀገሮች ሽርክና አገኘች
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:12 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG