በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በናይጄሪያ የተጠለፉ ተማሪዎችን ለማስለቀቅ ፕሬዚዳንቱ ትዕዛዝ አስተላለፉ


በናይጄሪያ የተጠለፉ ተማሪዎችን ለማስለቀቅ ፕሬዚዳንቱ ትዕዛዝ አስተላለፉ
please wait
  • Auto
  • 240p
  • 360p
  • 480p
  • 720p

No media source currently available

0:00 0:02:54 0:00
  • Auto
  • 240p
  • 360p
  • 480p
  • 720p

በናይጄሪያ የተጠለፉ ተማሪዎችን ለማስለቀቅ ፕሬዚዳንቱ ትዕዛዝ አስተላለፉ

በናይጄሪያ፣ ባለፈው ሳምንት ዐርብ ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ ሴት ተማሪዎች በታጣቂዎች መታገታቸውን ተከትሎ፣ የጸጥታ ኃይሎች ተማሪዎቹን እንዲታደጉ፣ የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ትዕዛዝ አስተላልፈዋል።

ባለፈው ሳምንት ዐርብ፣ ሽፍቶች፣ በሰሜን ምዕራብ በሚገኘው የጉሳኡ ፌዴራል ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች መኖሪያ ላይ ወረራ አካሒደው ነበር። ፖሊስ የተወሰኑ ታጋቾችን እንዳስለቀቀ ይገልጻል።

በሰሜን ናይጄሪያ፣ በትምህርት ቤቶች ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ሲሰነዘር ቆይቷል።

ቲመቲ ኦቢይዙ ከአቡጃ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG