በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሳልሳይ ወያነ ትግራይ መግለጫ


በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀስ ሳልሳይ ወያነ ትግራይ የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ነሃሴ ወር ለማካሄድ አቅዶት የነበረው ምርጫ መራዘሙ እንደማይቀበለው ገልጿል።

በፌዴራል ደረጃ ምርጫ በግዜ የማይካይሄድ ከሆነ በክልሉ ምርጫ እንዲካሄድ ለክልሉ መንግሥት ባወጣው መግለጫ ጠይቋል።

ይህንንም ተከትሎ ከህወሓት ባገኘነው አስተያየት የ2012 የምርጫ ለማራዘም የምርጫ ቦርድ ያወጣው መግለጫ ግዜው ያልጠበቀና ብዙ ጥናት ያልታካሄደበት ነው ብሏል።

የምርጫ ቦርድ በጉዳዩ ላይ ተጠይቆ የኮርናቫይረስ በሚያሳስብ ደረጃ እያለ የትግራይ ክልል መንግሥትም ይህንን ተገንዝቦ አስቸኳይ ግዜ አዋጅ አውጆ እያለ ግዜው አይደለም ማለት እርስ በርሱ የሚጣረስ ነው ብሏል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የሳልሳይ ወያነ ትግራይ መግለጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:43 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG