በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ከግብፁ ፕሬዚዳት አብዱል ፈታህ አልሲሲ ጋር ተወያዩ


ኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስተር ዶ/ር አብይ አሕመድ
ኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስተር ዶ/ር አብይ አሕመድ

አዲሱ የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስተር ዶ/ር አብይ አሕመድ ከግብፁ ፕሬዚዳት አብዱል ፈታህ አልሲሲ ጋር በስልክ መወያየታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

አዲሱ የኢትዮጵያ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ ከግብፁ ፕሬዚዳንት አብዱል ፈታህ አልሲሲ ጋር በስልክ መወያየታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

ጠ/ሚኒስትሩ ወደ ሥልጣን የመጡት የኅዳሴውን ግድብ አስመልክቶ ከግብፅ ጋር ያለው ልዩነት መቋጫ ባላገኘበት ወቅት ነው፡፡ ከሀገር ውስጥ ችግሮች አንፃርም የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ማንሳቱን ጨምሮ ሌሎች እርምጃዎችን በፍጥነት መውሰድ እንዳለባቸው ሙሁራን እና ተንታኞች እየተናገሩ ነው፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ከግብፁ ፕሬዚዳንት አብዱል ፈታህ አልሲሲ ጋር ተወያዩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:55 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG