በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አዲሱ የኢትዮጵያ መሪ ሹም ሽር ያካሂዱ፣ አዲስ ካቢኔ ይመሥርቱ የወጣ መረጃ የለም

ኦፊሴላዊ ሥራቸውን ትናንት በቃለ-መሃላ የጀመሩት አዲሱ የኢትዮጵያ መሪ ዶ/ር አብይ አሕመድ የመጀመሪያ እንግዳቸው የሆኑትን የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪን ዛሬ በቢሯቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።

ኦፊሴላዊ ሥራቸውን ትናንት በቃለ-መሃላ የጀመሩት አዲሱ የኢትዮጵያ መሪ ዶ/ር አብይ አሕመድ የመጀመሪያ እንግዳቸው የሆኑትን የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪን ዛሬ በቢሯቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።

በሌላ በኩል አዲሱ መሪ ለውጥ ሊያመጡ እንደሚችሉ የገለፁ ምሁራንና ተንታኞች “ያንን የለውጥ ጥረት ከፊት ሆነው ለመምራት ስለመዘጋጀታቸውም ንግግራቸው ፍንጭ ሰጥቷል” ብለዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሹም ሽር ያካሂዱ ወይ አዲስ ካቢኔ ይመሥርቱ እስከአሁን የወጣ መረጃ የለም።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

አዲሱ የኢትዮጵያ መሪ ሹም ሽር ያካሂዱ፣ አዲስ ካቢኔ ይመሥርቱ የወጣ መረጃ የለም
please wait

No media source currently available

0:00 0:11:55 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG