በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኦነግ ታጣቂዎች ዛሬ አራት ሰዎች አንደገደሉ ተነገረ

የኦነግ ታጣቂዎች ዛሬ አራት ሰዎችን አንደገደሉ የአማሮ ወረዳ ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ የተገደሉት ሰዎች ከአርባ ምንጭ በኮንሶ ዞን አድረገው ቡርጂ ወረዳ አቋርጠው ወደ አማሮ ኬሌ ይጉዋዙ የነበሩ ናቸው ተብሏል፡፡

የኦነግ ታጣቂዎች ዛሬ አራት ሰዎችን አንደገደሉ የአማሮ ወረዳ ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ የተገደሉት ሰዎች ከአርባ ምንጭ በኮንሶ ዞን አድረገው ቡርጂ ወረዳ አቋርጠው ወደ አማሮ ኬሌ ይጉዋዙ የነበሩ ናቸው ተብሏል፡፡

የክልሉ ፕሬዚዳንት አቶ ሚሊዮን ማቲዮስ በአማሮና ቡርጂ ህዝቦች ላይ የሚደረሰው ጥቃት ከደቡብ ክልል መንግሥት አቅም በላይ ነው ብለዋል፡፡

ከትናንት በስቲያ የተገደሉ ሁለት አርሶአደሮችን ጨምሮ 82 ሲቪሎች መገደላቸው ተገልጿል፡፡

የኦነግ ሊቀ መንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ ትናንት በቀጠናው እየተፈፀመ ስላለው ጥቃት መረጃው የለኝም ማለታቸው ይታወሳል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የኦነግ ታጣቂዎች ዛሬ አራት ሰዎች አንደገደሉ ተነገረ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:24 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG