በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የነቀምቴ አካባቢ የፀጥታ ሁኔታ

በምሥራቅ ወለጋ ዞን የጉቶ ጊዳ ወረዳ ምክትል አስተዳዳሪ ትናንት ማንነታቸው ባልታወቀ አጥቂዎች ተተኩሶባቸው መገደላቸውና ሌላ ወጣት መቁሰሉ ተገለፀ፡፡

በምሥራቅ ወለጋ ዞን የጉቶ ጊዳ ወረዳ ምክትል አስተዳዳሪ ትናንት ማንነታቸው ባልታወቀ አጥቂዎች ተተኩሶባቸው መገደላቸውና ሌላ ወጣት መቁሰሉ ተገለፀ፡፡

በሌላ በኩል ደግሞ ከትናንት በስተያ ሰኞ ነቀምቴ ከተማ ውስጥ የተጀመረው የገበያ አድማና ማዕቀብ ዛሬም ቀጥሎ መዋሉን ነዋሪዎች ተናግረዋል፡፡

በሌላ በኩል ደግሞ ኅብረተሠቡ ወደ መደበኛ ሥራው እንዲመለስ የነቀምቴ ከተማ ከንቲባ ጥሪ አድርገዋል።

የነቀምቴ አካባቢን የፀጥታ ሁኔታ አስመልክቶ ኮማንድ ፖስቱን ለማነጋገር ያደረገው ጥረት አለመሳካቱን እዚያው የሚገኘው ሪፖርተራችን አመልክቷል።

የነቀምቴ አካባቢ የፀጥታ ሁኔታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:48 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG