በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሰሜን አትላንቲክ ቃል ኪዳን ድርጅት አባል ሃገሮች መሪዎች ቤልጂየም ብራስልስ ናቸው

የሰሜን አትላንቲክ ቃል ኪዳን ድርጅት አባል ሃገሮች መሪዎች በጥብቅ የፀጥታ ጥበቃ ቤልጂየም ብራስልስ ገብተዋል።

የሰሜን አትላንቲክ ቃል ኪዳን ድርጅት አባል ሃገሮች መሪዎች በጥብቅ የፀጥታ ጥበቃ ቤልጂየም ብራስልስ ገብተዋል።

የኔቶ መሪዎች ጉባዔው አብላጫ ትኩረት እንግሊዝ ማንቸስተር ከተማ የደረሰው የሽብርተኛ ጥቃት እንደሚሆን ተጠቁሙዋል። አብዛኞቹ መሪዎች በምረጡኝ ዘመቻቸው ወቅት ኔቶን ሽብርተኝነት በስኬት ያልታገለ “ጊዜው ያለፈበት” ድርጅት ብለው ሲሉት ከነበሩት ከዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ጋር ሲገናኙ የመጀመሪያ ጊዜያቸው ይሆናል።

የቪኦኤው የአውሮፓ ዘጋቢ ሉዊስ ራሚሬዝ ባጠናቀረው ዘገባ እንዳለው አውሮፓ ውስጥ በቅርብ ጊዜያት በደረሱት የሽብርተኛ ጥቃቶች ምክንያት የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝዳንት የሕብረቱን ፀረ ሽብርተኛ ጥረቶች ለማጠናከር የሚያስፈልጋቸውን ድጋፍ እንዲያገኙ ሊረዳቸው ይችላል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የሰሜን አትላንቲክ ቃል ኪዳን ድርጅት አባል ሃገሮች መሪዎች ቤልጂየም ብራስልስ ናቸው
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:33 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG