አዲስ አበባ —
በመላው ዩናይትድ ስቴትስ ያሉ የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች በሀገሪቱ ታሪክ ከምንግዜው በላይ የከፋ በሆነው ጥቃት ላለቁት ሰዎች የሻማ መብራት እና ጸሎት ስነ ስርዓቶች ላይ ተካፍለዋል። ድርጊቱን የፈጸመውን ታጣቂንም በማውገዝ ድምጻቸውን ኣሰምተዋል ።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።