በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፌዴራሉ አቃቤ ሕግ በአሸባሪነት ክስ በመሰረተባቸው በነከድር መሐመድ ላይ የእስር ቅጣት ጣለባቸው


የኢትዮጵያ ከፍተኛ ፍርድቤት
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ፍርድቤት

የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት የፌዴራሉ አቃቤ ሕግ በአሸባሪነት ክስ በመሰረተባቸው በነከድር መሐመድ ላይ እስከ አምስት አመት ተኩል የሚደርስ የእስር ቅጣት ጣለባቸው።

ፍርድ ቤቱ የጥፋተኝነት ውሳኔ ያስተላለፈባቸው ተከሳሾቹ አንከላከልም ካሉ በኋላ እንደነበረ ከጠበቆቻቸው አንዱ ይናገርሉ፤ ጠበቃው ይግባኝ እንደሚሉም ገልፀዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።

የፌዴራሉ አቃቤ ሕግ በአሸባሪነት ክስ በመሰረተባቸው በነከድር መሐመድ ላይ የእስር ቅጣት ጣለባቸው
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:25 0:00

XS
SM
MD
LG