መቀሌ —
እንቅስቃሴው ከ20 ሺ በላይ ፊርማ በማሰባሰብ "ብበሄራቸው ምክንያት ስለታሰሩ የትግራይ ተወላጆች የፖለቲካ እስረኞች" ያለውን ጉዳይ ለተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን እንደሚያቀርብ አስታውቋል፡፡
የፌደራል ጠቅላይ ዓቃቤሕግ በበኩሉ በፖለቲካና ብሄር ምክንያት ክስ የተመሰረተበት የትግራይ ተወላጅ የለም ብለዋል፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።