No media source currently available
ዓለምቀፍ የትግራይ ተወላጆች ንቅናቄ ለፖለቲካ እስረኞች ተብሎ የተቋቋመ እንቅስቃሴ ለዓለምቀፍ ማኅበረሰብ የሚቀርብ ፊርማ እያሰባሰበ መሆኑ አስታወቀ፡፡