በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በትግራይ የጤና ተቋማት ሥራ እየጀመሩ መሆኑን የጤና ሚኒስትሯ ተናገሩ


በትግራይ የጤና ተቋማት ሥራ እየጀመሩ መሆኑን የጤና ሚኒስትሯ ተናገሩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:48 0:00

በኢትዮጵያ መንግሥትና በህወሓት መሃከል የሠላም ስምምነት ከተፈረመ በኋላ በትግራይ ክልል አገልግሎት አቋርጠው ከነበሩት የጤና ተቋማት ውሰጥ 36ቱ የጤና ተቋማት ወደ ሥራ መግባታቸውን የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ አስታውቀዋል።

ሚኒስቴር መስሪያ ቤታቸው በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች በግጭት ምክንያት የወደሙ የጤና ተቋማትን መልሶ የመገንባት ሥራ እያከናወነ መሆኑንም ገልጸዋል ።

ሚኒስትሯ ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፤ “በትግራይ፣ አማራ፣ አፋር፣ ኦሮሚያ፣ ቤንሻንጉል ጉሙዝ እና ሌሎች ክልሎች ውስጥ የተጎዱትን የጤና ተቋማት መልሶ የመገንባት ሥራ ቀጥሏል” ብለዋል።

/ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/

XS
SM
MD
LG