በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአሜሪካ ተማሪዎች የፍልስጥኤማውያን ድጋፍ ሰልፍ ወደ አውሮፓ እየተስፋፋ ነው


የአሜሪካ ተማሪዎች የፍልስጥኤማውያን ድጋፍ ሰልፍ ወደ አውሮፓ እየተስፋፋ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:27 0:00

የእስራኤልን የጋዛ ጦርነት አያያዝ በሚመለከት፣ በዩናይትድ ስቴትስ የኮሌጅ ተማሪዎች የቀጠለውን ተቃውሞ ዓለም በአንክሮ እየተከታተለው ይገኛል፡፡

የተቃውሞ ሰልፎቹ እና የተሳታፊ ተማሪዎች መታሰር፣ ከዓለም ዙሪያ የተለያየ አስተያየት እየተሰጠበት ነው፡፡ ተቃዋሚ ሰልፈኞቹን፥ “አኩርታችሁናል አብረናችሁ ነን፤” እያሉ የሚያበረታቱ ያሉትን ያህል፣ ስጋታቸውን የሚገልጹና የሚያወግዙም አሉ፡፡

የቪኦኤ የዲፕሎማሲ ጉዳዮች ከፍተኛ ዘጋቢ ሲንዲ ሴይን፣ ከዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያስተላለፈችውን ዘገባ ነው፡፡

XS
SM
MD
LG