የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ፣ ለሁለት ቀናት በፈረንሳይ ያደረጉትን ጉብኝት ትላንት ማክሰኞ አጠናቀዋል፡፡ ፕሬዚዳንታዊ ጉብኝቱ፣ ከአምስት ዓመታት በኋላ ወደ አውሮፓ ሲደረግ የመጀመሪያው ነው። ሄንሪ ሪጅዌል እንደዘገበው፣ ቻይና እና አውሮፓ ግንኙነታቸውን ለማስተካከል ፍላጎት እያሳዩ ናቸው፡፡ ይኹንና፣ የንግድ አለመግባባቶችና ቤጂንግ ለሩሲያ የምታደርገው ድጋፍ ትልቅ ዕንቅፋት ጋርጦባቸዋል፡፡
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች