የሁለንተናዊ ጤናን(Wellness) ንቃት ለማስፋፋት ጥረት እያደረጉ ከሚገኙ ትውልደ ኢትዮጵያውያን መካከል አንዷ ቤተ ልሔም በቀለ ናት።
“ኪነት ቤት” የተሰኘው ተቋም መሥራች የኾነችው ቤተ ልሔም፣ ወጣቶች አእምሮዊ እና አካላዊ ጤናማነትን የሚያሳድጉበትን ሞያዊ ምክር ትሰጣለች። ቤተሰብ እና ማኅበረሰብ ተኮር አንቂ መድረኮችንም ታስተባብራለች።
በተዛማጅ ጉዳዮች ላይ የተደረገው ቆይታ ከሥር ተያይዟል።
ሁለንተናዊ ጤናማነትን የሚያበረታታው “የኪነት ቤት” ጅምር
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ፌብሩወሪ 16, 2025
ታዳጊዎችን የሚያግዘው ማኅበር
-
ፌብሩወሪ 16, 2025
የቡና ዲፕሎማሲ
-
ፌብሩወሪ 15, 2025
የተማሪዎችን የዓለም አቀፍ ዲፕሎማሲ ግንዛቤ የሚያዳብረው መርሐ ግብር
-
ፌብሩወሪ 15, 2025
የሴቶች ጥቃትን የምትከላከለው - "አጅሪት"
-
ፌብሩወሪ 15, 2025
በቫይረስ አማካኝነት የሚመጡ በሽታዎች የሚያስከትሉት የጤና ተግዳሮት
-
ፌብሩወሪ 14, 2025
በምጣኔ ሀብታዊ እና ሰብአዊ መርሀ ግብሮች የሚሳተፉት የምክር ቤት አባል