አዲስ አበባ —
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት /መድረክ/ ሀገሪቱ ይበልጥ እንድትረጋጋ እና ወደ ተሻለ የለውጥ አቅጣጫ እንድትገባ የብሄራዊ አንድነት መንግሥት በመመስረት እንዲተባበር ለኢህአዴግ ጥሪ አቀረበ፡፡
አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትርም ለቃላቸውና ለህዝቡ ታማኝነታቸውን እንዲያሳዩ አሳሰበ፡፡ በፖለቲካ ምክንያት በትግራይ ክልል የታሰሩ ዜጎች እንዲፈቱም ጠይቋል፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ