በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"ኢህአዴግ ሀገራችንን ካስገባት ቀውስ ውስጥ የማውጣት ብቃት የለውም" መድረክ

ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ
ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ

ኢህአዴግ ሀገራችንን ካስገባት ቀውስ ውስጥ የማውጣት ብቃት የለውም ሲል የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራስያዊ አንድነት መድረክ መግለጫ አወጣ፡፡

ኢህአዴግ ሀገራችንን ካስገባት ቀውስ ውስጥ የማውጣት ብቃት የለውም ሲል የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራስያዊ አንድነት መድረክ መግለጫ አወጣ፡፡

ስለሆነም በሀገር ውስጥም ሆነ፣ ከሀገር ውጭ ያሉ ባለድርሻ ኃይሎች ተሰባስበው፣ ዴሞክራሲያዊ መንግሥት በሚቋቋምበት ሁኔታ የሚወያይ መድረክ በአስቸኳይ እንዲፈጠር ጥሪ አቀረበ፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

"ኢህአዴግ ሀገራችንን ካስገባት ቀውስ ውስጥ የማውጣት ብቃት የለውም" መድረክ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:06 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG