በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኮሮናቫይረስ ሥርጭት ለመቆጣጠር የሚደረግ ጥንቃቄ


ፎቶ ፋይል፦ ዶ/ር አንተኒ ፋውቺ
ፎቶ ፋይል፦ ዶ/ር አንተኒ ፋውቺ

የኮሮናቫይረስ ሥርጭትን ለመቆጣጠር የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ማድረግ፣ እጆችን መታጠብና በአካል መራራቅ እጅግ አስፈላጊ መሆናቸውን የኅብረተሰብ ጤና ባለሙያዎች ያስማማሉ።

በመላው ዓለም ለቫይረሱ የተጋለጠው ቁጥር ወድ ሃያ ሚሊየን በተጠጋበት በዚህ ጊዜ የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ማድረግን የሚቃወሙ ሰዎች በሽታውን ለመቆጣጠር የሚደረገውን ትግል አዳጋች እያደረጉት መሆኑ ተዘግቧል። የአራሽ አራብሳዲ ዘገባ ዝርዝሩን ይዟል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የኮሮናቫይረስ ሥርጭት ለመቆጣጠር የሚደረግ ጥንቃቄ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:11 0:00


XS
SM
MD
LG