No media source currently available
የኮሮናቫይረስ ሥርጭትን ለመቆጣጠር የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ማድረግ፣ እጆችን መታጠብና በአካል መራራቅ እጅግ አስፈላጊ መሆናቸውን የኅብረተሰብ ጤና ባለሙያዎች ያስማማሉ።