በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የለንደን ድልድይ ላይ ስለደረሰው ጥቃት

  • ቪኦኤ ዜና

ብሪታንያ ውስጥ በጥቂት ወራት ውስጥ ሦስተኛ የሆነውን እና ባለፈው ቅዳሜ “London Bridge” “ለንደን ድልድይ” ላይ የደረሰውን ጥቃት ተከትሎ የሀገሪቱ ህጋዊ ሥርዓት ይቀየር የሚሉት ጥሪዎች እየጨመሩ መጥተዋል።

ብሪታንያ ውስጥ በጥቂት ወራት ውስጥ ሦስተኛ የሆነውን እና ባለፈው ቅዳሜ “London Bridge” “ለንደን ድልድይ” ላይ የደረሰውን ጥቃት ተከትሎ የሀገሪቱ ህጋዊ ሥርዓት ይቀየር የሚሉት ጥሪዎች እየጨመሩ መጥተዋል።

ይህ ታዲያ የለንደን ሙስሊም ማኅበረሠብ ዘንድ ሲቪል መብቶቻችን ሊገደቡብን፣ አለመቻቻልም ይፈጠራል የሚል ስጋት አምጥቷል።

ለንደን ከቅዳሜው ጥቃት ጠንከር ብላ ልታገግም ወደፊት የምታመራምበትንም አካሄድ አሻግራ መመልከት ጀምራለች፡፡

የሃገሪቱ መሪዎች በበኩላቸው በጥቂት ጊዜ ውስጥ እንደዚህ የሽብር ጥቃት ሲደጋግመን ነገሮች እንዳሉ ሊቀጥሉ አይችሉም በማለት በግልፅ እየተናገሩ ነው።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG