በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአምበጣ መንጋ በአማራ ክልል


ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

በምሥራቃዊ የአማራ አካባቢዎች የተከሰተው የበርሃ አምበጣ መንጋ እየቀነሰ ቢመጣም አሁንም የመከላከል ሂደቱ ተጠናክሮ ካልቀጠለ የሚያስከትለው ጉዳት የከፋ ሊሆን ይችላል ተባለ፡፡

የአምበጣ መንጋው በክረምት ወቅትና በደጋማ አካባቢዎች መከሰቱ ያልተለመደ እንደሆነ የኮምቦልቻ እፅዋት ጥበቃ ክሊኒክ አስታቋል፡፡

መኸር የህልውናው መሰረት ለሆነው የምሥራቃዊው የአማራ አርሶ አደር እየጣለ ያለው የክረምት ዝናብ ሁለት ዓይነት ስሜት ፈጥሮበታል - ተስፋና ስጋት፡፡

የዝናቡ ስርጭት አለመቀነስ ተስፋውን ሲያለመልመው ባልተለመደ ሁኔታ በዝናብና በደጋማ አካባቢዎች የበርሃ አምበጣ መንጋ መከሰቱ ለፍርሃት ዳርጎታል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የአምበጣ መንጋ በአማራ ክልል
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:00 0:00


XS
SM
MD
LG