ዋሽንግተን ዲሲ —
አርብ ዕለት የሰው ሕይወት ጠፍቷል፣ ሰዎች ቆስለዋል፣ በርካታ ሰዎች ታስረዋል ነዋሪዎችም ተሰደው ጫካ ገብተዋልም ይላሉ -ያነጋገርናቸው ሰዎች።
ጽዮን ግርማ የኮንሶ ሕዝብ እንደወከላቸው ከሚናገሩ አባላት መካከል አንዱን እና አንድ ነዋሪ ስለሁኔታው ጠይቃ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅራለች።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።