በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኮንሶ ዞንና በአሌ ልዩ ወረዳ መካከል በተቀሰቀሰ ግጭት የሰው ህይወት አለፈ


በኮንሶ ዞንና በአሌ ልዩ ወረዳ መካከል እንደገና በተቆሰቆሰ ግጭት ሥድስት ሰዎች በጥይት መገደላቸውንና በሺህዎች የሚቆጠሩ ዜጎች መፈናቀላቸውን የደቡብ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ አስታወቀ።

በኮንሶ ዞን እና በአሌ ልዩ ወረዳ እንዲሁም በጉራጌ ዞን መስቃንና ማረቆ ወረዳዎች መካከል ግጭት ፈጥረው በርካቶች እንዲገደሉና ንብረት እንዲወድም አድርገዋል ያሏቸውን 11 አመራሮችና ባለሙያዎችን የደቡብ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ማሳሰሩ ይታውሳል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በኮንሶ ዞንና በአሌ ልዩ ወረዳ መካከል በተቀሰቀሰ ግጭት የሰው ህይወት አለፈ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:42 0:00


XS
SM
MD
LG