በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቅማንት ውሳኔ ሕዝብ


ኢትዮጵያ ካርታ
ኢትዮጵያ ካርታ

ጎንደር ክፍለ ሀገር ውስጥ በአማራ ክልል በሚገኘው የቅማንት ሕዝብ መካልከል፣ ከነገ በስቲያ እሑድ፣ /ውሳኔ ሕዝብ/ ሪፈረንደም ይካሄዳል።

ጎንደር ክፍለ ሀገር ውስጥ በአማራ ክልል በሚገኘው የቅማንት ሕዝብ መካልከል፣ ከነገ በስቲያ እሑድ፣ ውሳኔ ሕዝብ /ሪፈረንደም/ ይካሄዳል።

ውሳኔ ሕዝቡ ሁለት አመለካከት አለው አንዱ፣ “የቅማንት ሕዝብ አማራ ክልል ውስጥ የሚገኝ በመሆኑ መካለል አያሻውም፣ ይሄ አማራውን መለያየትና መከፋፈል ነው” የሚል ሲሆን ሌላው ደግሞ፣ “ምንም እንኳ የቅማንት ሕዝብ በአማራው ክልል ውስጥ ቢሆንም አማራ ስላልሆነ የኢትዮጵያ ህገ መንግሥት አንቀጽ 39 በሰጠው መብት መሠረት ሊካለለና የራሱን ዕድል በራሱ ሊወስን ይገባል የሚል ነው።

በዚህ ጉዳይ ላይ፣ አንድ የውሳኔ ሕዝቡ ደጋፊና ሌላው ደግሞ ተቃዋሚ የሆኑ ሁለት እንግዶች፣ ሁለቱም ከቅማንት የሆኑ፣ አወያይተናል።

አቶ ጥጋቡ ክብረት ከሲያትል፣ ዋሽንግተን፣ /ሪፈረንደሙን/ በመደገፍ፣ አቶ አቡኔ ብሩ፣ በመቃወም።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የቅማንት ውሳኔ ሕዝብ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:38 0:00
የቅማንት ውሳኔ ሕዝብ
please wait

No media source currently available

0:00 0:26:00 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG