ናይሮቢ —
ስፖርተኞች ህገ ወጥ ኃይል-ሰጪ መድኃኒቶችን እንዳይጠቀሙ የወጣውን ህግ ኬንያ አለማክበሯን፣ ዓለማቀፉ የፀረ-ኃይል-ሰጪ መድኃኒት መሥሪያ ቤት አስታወቀ።
በዚህም ምክንያት ሪዮ ውስጥ በሚካሄደው የዘንድሮው የበጋ ኦሎምፒክስ ጨዋታዎች የመካፈል ዕድሏ አስጊ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ። የኬንያ ኦሎምፒክስ ኰሚቴ ግን፣ "ውሳኔውን ይግባኝ እላለሁ" ብሏል።
ኬንያ የሕገወጥ አበረታች መድኃኒት ህግ ባለማክበሯ በኦሎምፒክስ የመሳተፍ ዕድሏ አስጊ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ።