በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያዊያኑን አስተላልፈዋል የተባሉ ኬንያ ችሎት ቀረቡ


ኬንያ
ኬንያ

137 ኢትዮጵያዊያንን በሕገወጥ መንገድ ወደ ኬንያ እንዲገቡ ያደረጉ ሁለት ግለሰቦች ዛሬ ኬንያ ፍርድ ቤት ቀርበዋል።

137 ኢትዮጵያዊያንን በሕገወጥ መንገድ ወደ ኬንያ እንዲገቡ ያደረጉ ሁለት ግለሰቦች ዛሬ ኬንያ ፍርድ ቤት ቀርበዋል።

ተከሣሾቹ ዛሬ በናይሮቢው ማካራ ፍርድ ቤት የቀረቡ ሲሆን ፖሊስ ማንነታቸውን አጣርቶ መጨረሱን ስላሳወቀ ችሎቱ ጉዳዩን ለፊታችን ሰኞ፣ ኅዳር 11/2010 ዓ.ም መቅጠሩ ታውቋል።

ሁለተኛው ተከሣሽ የዋስ መብት እንዲጠበቅላቸው ቢጠይቁም ጉዳዩን ያስቻሉት ዳኛ ውድቅ አድርገውባቸዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ኢትዮጵያዊያኑን አስተላልፈዋል የተባሉ ኬንያ ፍርድ ቤት ቀረቡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:10 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG