በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰላማዊ ሰልፈኞች ናይሮቢ ውስጥ ተሰባሰቡ


በኬንያው የምርጫ ኰሚሽን ውስጥ ለውጥ እንዲደረግና የኰሚሽኑ አባላትም ከሥራቸው እንዲነሱ የሚጠይቅ፣ በአንድ ወር ውስጥ ዛሬ፣ ፫ኛውን ሰኞ መያዙ ተገለጸ። በዚህም፣ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰላማዊ ሰልፈኞች ናቸው ናይሮቢ ውስጥ የተሰባሰቡት።

XS
SM
MD
LG