በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የባቡር ትኬት ሽያጭ አጭበርብረዋል የተባሉ ሦስት ቻይናዊያን በኬንያ ፖሊስ ተያዙ

በኬንያ የባቡር ትኬት ሽያጭ አጭበብረዋል የተባሉ ሦስት ቻይናዊያን በቁጥጥር ሥር ዋሉ። ቻይናዊያኑ መንገድና ድልድይ ግንባታ ተቋራጭ የበላይ ኃላፊዎች መሆናቸው ታውቆዋል።

በኬንያ የባቡር ትኬት ሽያጭ አጭበብረዋል የተባሉ ሦስት ቻይናዊያን በቁጥጥር ሥር ዋሉ። ቻይናዊያኑ መንገድና ድልድይ ግንባታ ተቋራጭ የበላይ ኃላፊዎች መሆናቸው ታውቆዋል።

ባለው አርብ በቁጥጥር የዋሉት ቻይናዊያን ለመርማሪዎችም ጉቦ ሊሰጡ ሞክረዋል በመባል ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርበው የዋስ መብት ተከልክለዋል።

በኬንያ ያለው የቻይና ኢምባሲ በበኩሉ የፍርዱን ሂደት እየተከታተለ መሆኑን ገልጿል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የባቡር ትኬት ሽያጭ አጭበርብረዋል የተባሉ ሦስት ቻይናዊያን በኬንያ ፖሊስ ተያዙ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:55 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG