በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሁለት ጋዜጠኞችና አንድ የቀድሞው አንድነት ፓርቲ የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ ታሰሩ


ዳንኤል ሺበሺ፣ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩና አናኒያ ሶሪ
ዳንኤል ሺበሺ፣ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩና አናኒያ ሶሪ

ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩና አናኒያ ሶሪ እንዲሁም የቀድሞው አንድነት ፓርቲ የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ አቶ ዳንኤል ሺበሺ ታሰሩ። መንግስት ሰዎች በመጻፋቸው ምክኒያት አይታሰሩም ብሏል።

በተለያዩ በግል ባለቤትነት በሚታተሙ ጋዜጦች፣ መጽሔቶችና በማኅበራዊ ላይ በመጻፍ በሬዲዮም የተለያዩ አስተያየቶችን በመስጠት የሚታወቁት ኤልያስ ገብሩና አናኒያ ሶሪ እንዲሁም የቀድሞው አንድነት ፓርቲ የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ አቶ ዳንኤል ሺበሺ ታሰሩ።

ሰማያዊው ፓርቲ እስካሁን 23 አባላቶቹና ከ80 በላይ ደጋፊዎቹ እንደታሰሩበት አስታውቋል።

መንግስት ሰዎች በመጻፋቸው ምክኒያት አልታሰሩም ብሏል።

ጽዮን ግርማ ዝርዝር አላት።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ድምጽ ያድምጡ።

ሁለት ጋዜጠኞችና አንድ የቀድሞው አንድነት ፓርቲ የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ ታሰሩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:07 0:00

XS
SM
MD
LG