በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኔታንያሁ ዙሪያ የተነሣ ውዝግብ

የእሥራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ
የእሥራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ

የእሥራኤል ለጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ ተነካክተውበታል በተባለ ሙስና ምክንያት ሥልጣን እንዲለቅቁ እየተጠየቁ ናቸው። ኔታንያሁ ክሦቹን እያጣጣሉ ናቸው።

የእሥራኤል ለጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ ተነካክተውበታል በተባለ ሙስና ምክንያት ሥልጣን እንዲለቅቁ እየተጠየቁ ናቸው። ኔታንያሁ ክሦቹን እያጣጣሉ ናቸው።

የሙስና ቅሌት ጉምጉምታ በኔታንያሁ ላይ መወራት ከጀመረ አንስቶ ፖሊስ ምርመራና ክትትል ሲያደርግ መቆየቱን ተናግሯል።

እንዲያውም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሥልጣን አስረክበው ዘወር እንዲሉ በተቃዋሚዎች እየተጠየቁ ናቸው።

የሚቀርቡባቸው ክሦች ሁሉ “ውኃ የሚቋጥሩ አይደሉም” ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ኔታንያሁ።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በኔታንያሁ ዙሪያ የተነሣ ውዝግብ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:22 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG