በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“የሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱ መሠረታዊ ጠላት እራሱ ኢሕአዴግ ነው” ዶ/ር ጸጋዬ ረጋሳ (ክፍል ሁለት)


ዶ/ር ጸጋዬ ረጋሳ አራርሳ
ዶ/ር ጸጋዬ ረጋሳ አራርሳ

ኢሕአዴግ በአንድ ወገን ሕገ መንግሥቱን እየጠቀሰ በሌላ ወገን የሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን አፈራርሶ "አትግደል" የሚለውን ተራውን ሕግ እንኳን በየቀኑ እንደሚጥስ የተናገሩት ዶ/ር ጸጋዬ ረጋሣ ናቸው - በክፍል ሁለት የቃለ-ምምልሱ ክፍል። ጽዮን ግርማ አነጋግራቸዋለች።

ዶ/ር ጸጋዬ ረጋሳ አራርሳ ጋር በትናንትናው ጀምራው የነበረው ቃለ ምልልስ ነው፡፡ የኮሙዩኒኬሽን ሚኒስትሩ አቶ ጌራቸው ረዳ ”ሠራዊቱ ከሰፈረበት የት ይሄዳል?” በሚል ለሰጡት ኣስተያየት ዶ/ር ጸጋዬ “ሠራዊቱ ከከተሞች ይውጣ ሳይሆን አፈሙዙን ከተማሪዎች እና ከነዋሪው ላይ ኣንስቶ ወደ ካምፑ ይመለስ” ነው የተባለው በሚል ይሰጡት ከነበረው ማብራርያ የዛሬውን ውይይት ይቀጥላል።

ዶ/ር ጸጋዬ ረጋሳ አራርሳ ይባላሉ። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሕግ ትምሕርት ክፍል የቀድሞ መምሕር ነበሩ። በተባበሩት መንግሥታት የልማት ድርጅት የሰብዓዊ መብትና መልካም አስተዳደር ዴስክ ኃላፊ ኾነው ሠርተዋል። በማኅበራዊ ሚዲያ በተለይም ፌስቡክ ላይ በኦሮሚያ የተነሳውን ተቃውሞ በትኩረት እየተከታተሉ አስተያየታቸውን በማስፈር ይታወቃሉ፡፡

የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትሩ አቶ ጌታቸው ረዳ ”ሠራዊቱ ከሰፈረበት የት ይሄዳል?” በሚል ለሰጡት ኣስተያየት ዶ/ር ጸጋዬ “ሠራዊቱ ከከተሞች ይውጣ ሳይሆን አፈሙዙን ከተማሪዎች እና ከነዋሪው ላይ ኣንስቶ ወደ ካምፑ ይመለስ” ነው ሲሉ ካስረገጡበት አስተያየት የዛሬው ውይይት ይቀጥላል።

ጽዮን ግርማ አነጋግራቸዋለች፡፡

ክፍል ሁለት ቃለ-ምልልሱን ከተያያዘው ድምጽ ያድምጡ፡፡

“የሕገመንግሥታዊ ሥርዓቱ መሠረታዊ ጠላት እራሱ ኢሕአዴግ ነው” ዶ/ር ጸጋዬ ረጋሳ (ክፍል ሁለት)
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:11 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG