ዋሽንግተን ዲሲ —
በቀዳማዊ ኃይለስላሴ ዘመነ መንግሥት ጋዜጠኛ ነበሩ። አምባሳደርና ዲፕሎማትም ነበሩ። በዘመናቸው በሬዲዮ ይናገሩ በጋዜጣም ይፅፉ ነበርና “አሃዱ ሳቡሬ አጠገበኝ ወሬ” የሚል ስያሜን ተሰጣቸው። አሁን የሚገኙት ዩናይትድ ስቴትስ ሎስ አንጀለስ ውስጥ ነው። የ93 ዓመት የዕድሜ ባለፀጋ ናቸው ሆነዋል። ጽዮን ግርማ በሎስ አንጀለስ ቆይታዋ መኖሪያ ቤታቸው ተገኘታ 70 ዓመት ወደ ኃላ ተመልሳ አነጋግራቸዋለች።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ