በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፍልሰትና ምስቅልቅሉ - አሥራ ስምንተኛው የዓለም የፍልሰት ቀን ሲታሰብ


IOM
IOM
ፍልሰትና ምስቅልቅሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:12:52 0:00


ግጭትና ጦርነት ሸሽተው አለያም በበረታ ድሕነት ሳቢያ ቀያቸውን ጥለው ለመሰደድ የተገደዱ ሚልዮኖች ሰብዓዊ ክብር እንዳይነፈጉ፣ ደህንነታቸው ይረጋገጥ ዘንድ እና በነቅፌታ እንዳይታዩ ሲል ዋና መቀመጫውን ጄኒቫ ስስዊትዘርላንድ ያደረገው ዓለም አቀፉ የፍልሰትድርጅት ዕለቱን አስታኮ ባወጣው መግለጫ አሳሰበ።

IOM Ethiopia - Marking International Migrants Day
IOM Ethiopia - Marking International Migrants Day

ፍልሰት ለሚያስከትላቸው ፈተናዎች ለተጋለጡ ሚልዮኖች ትኩረት ይሰጥ ዘንድ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት እንደ አውሮፓውያን የዘመን አቆጣጠር በ2 ሺህ ዓ.ም. ታሕሳስ 18’ን ዓለም አቀፍ የፍልሰት ቀን አድርጎ ሲሰይም በጊዜው ከቀያቸው ተፈናቅለው በዓለም ዙሪያ ተበትነው የነበሩት ሰዎች ቁጥር ከዛሬው በመቶ ሚልዮን ያነሰ ነበር።

አሥራ ስምንተኛውን ዓመታዊ የፍልሰት ቀን ተንተርሶ የተሰናዳው ቅንብር ለስደተኞች ደህነት ከመቼውም የከፋውን የዛሬውን የፍልሰት ዓለም ገጽታ መልከት ያደርጋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG