በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ቀይ መስቀል ለትግራይ አርሶ አደሮች ማዳበሪያዎችን እያከፋፈለ ነው

የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በትግራይ ክልል በግጭት የተጎዱ አርሶ አደሮችን ምርታማነት ለማሳደግ የአፈር ማዳበሪያ በማከፋፈል ላይ ነው።
የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በትግራይ ክልል በግጭት የተጎዱ አርሶ አደሮችን ምርታማነት ለማሳደግ የአፈር ማዳበሪያ በማከፋፈል ላይ ነው።

በኢትዮጵያ ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ማኅበር ትግራይ ውስጥ በግጭት የተጎዱ አርሶ አደሮችን ምርታማነት ለማሳደግ ኤንፒኤስ እና ዩሪያ የተባሉ የማዳበሪያ ዓይነቶችን ለ20ሺ አባወራዎች ወይም 120ሺ ለሚደርሱ ግለሰቦች ማዳረሱን ዛሬ ማኅበሩ ባወጣው የትዊት መልዕክት አስታውቋል፡፡

ማዳበሪያዎቹን የተከፋፈሉት ማኅበሩ ባላፈው ሰኔ በምስራቅ፣ ደቡብ ምስራቅ እና ደቡባዊ የትግራይ ዞኖች ያሰራጨውን የምርጥ ዘር ተከትሎ መሆኑንም ቀይ መስቀል አመልክቷል፡፡

XS
SM
MD
LG