ዋሽንግተን ዲሲ —
በመላው ዓለም የሚገኙ በአገራቸው ውስጥ ሆነው የሚፈናቀሉ ሰዎችን ቁጥር ተከታትሎ የሚመዘግበውና መቀመጫውን ጄኔቫ ውስጥ ያደረገው ተቋም፤ በሪፖርቱ ብዙ የአገር ውስጥ ተፈናቃይ ቁጥር አላቸው ከተባሉ ስድስት የአፍሪካ አገሮች ኢትዮጵያን የመጀመሪያው ረድፍ ላይ አስቀምጧታል።
የተቋሙ ዳይሬክተር አሌክሳንደራ ቢላክ ከጄኔቫ በጉዳዩ ላይ ማብራሪያ ሰጥተዋል።
(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ