አዲስ አበባ —
በእኛ በኩል የሚጀመር ግጭትም ሆነ የሚተኮስ ጥይት አይኖርም ሲሉ የአማራ እና የትግራይ ክልል ፕሬዚዳንቶች ማምሻውን አስታውቀዋል፡፡
ፕሬዚዳንቶቹ አቶ ገዱ አንዳርጋቸውና ዶ/ር ደብረፂዮን ገ/ሚካኤል ይሄን ያስታወቁት፤ በኢትዮጵያ የሀይማኖት ጉባዔ አማካኝነት በተዘጋጀው መድረክ ላይ ነው፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
-
እስክንድር ፍሬው