ዋሺንግተን ዲሲ —
የአራት ዓመት ዘመኑን ጨርሶ በተሸኘው የትረምፕ አስተዳደርና የራሳቸው የፕሬዚዳንት ትረምፕ ተግባራትና ውርስ፣ የተተካው የባይደን አስተዳደር በሚጠብቁት ፈተናዎች ላይ አንድ ሪፕብሊካን እና አንድ ዴሞክራቲክ ኢትዮጵያ አሜሪካዊያንን አነጋግረናል።
አቶ ላባን የማነ የቨርጂንያ ነዋሪና በግል ሥራ የሚተዳደሩ ናቸው። ፕሮፌሰር መሐመድ አባጀበል ጣሂሮ፣ የምጣኔኃብት ምሁር፣ በቴክሳሱ ኮሊንስ ኮሌጅ መምህር ናቸው።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡