No media source currently available
የአራት ዓመት ዘመኑን ጨርሶ በተሸኘው የትረምፕ አስተዳደርና የራሳቸው የፕሬዚዳንት ትረምፕ ተግባራትና ውርስ፣ የተተካው የባይደን አስተዳደር በሚጠብቁት ፈተናዎች ላይ አንድ ሪፕብሊካን እና አንድ ዴሞክራቲክ ኢትዮጵያ አሜሪካዊያንን አነጋግረናል።